0%
Feed the Fasting
Feed the Fasting
Fund Our Daily Feeding Program
Empower Through Education: Support Kality Training Center
Build a Permanent Home for Hope: New HQ Construction
Expand Our Reach: Support Ababa Bekela Feeding Camp
From Beneficiary to Business Owner: Women's Enterprise Fund
Special Appeals
Zekat Appeal
Rebuild Gaza
Serve Humanity
One Time
One Time
Monthly
Yearly
$60
$60
$100
$150
$200
$500
$1000
0
Donation Cart $0.00

Donation Cart

0 items
1 Review Cart
2 Your Info & Payment

Make a Donation

Your support changes lives

Select Amount
$
Pay With
Donation $5.00
Total $5.00
Monthly Amount
$
Pay With
Monthly $10.00
Today $10.00
Secure Protected Tax Deductible

Donor Information

Select Payment Method

Secure Credit Card Payment

You'll be redirected to Stripe's secure payment page to enter your card details.

breadcrumb shape breadcrumb shape breadcrumb shape

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳም...

Home News የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዋና ዳይ...
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ ባቡል ኸይርን ጎበኙ
Khalid Ali
Khalid Ali

Published on October 16, 2026

1 week ago 30 views General

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ ባቡል ኸይርን ጎበኙ

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ ባቡል ኸይርን በመጎብኘት ድርጅቱ ለማኅበረሰቡ እያበረከተ ያለውን የሰብአዊነት አገልግሎትና የክህሎት ሥልጠና ሥራዎች አድንቀዋል።
✨ “የሀገር የጀርባ አጥንት የሆነ፣ እንደ ሥራው መጠን ያልተነገረለት ድርጅት!” ✨

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ በባቡል ኸይር ተቋም በመገኘት ልዩ ጉብኝት አድርገዋል።

በጉብኝታቸው ወቅት አቶ ሳምሶን ቢራቱ ባቡል ኸይር በትንሽ ቦታ ላይ ለማኅበረሰቡ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የሰብአዊነት ሥራዎችን ከልዩ የክህሎት ሥልጠናዎች ጋር በማቀናጀት እያከናወነ ያለውን ተግባር በከፍተኛ አድናቆት ገልጸዋል።

አቶ ሳምሶን በንግግራቸው፦

“በዛሬው ጉብኝቴ ልቤ እጅግ ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶታል። በትንሽ ቦታ ላይ ለማኅበረሰባችን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የሰብአዊነት ሥራዎችን ከልዩ የክህሎት ሥልጠናዎች ጋር በማስተሳሰር እየሠራ የሚገኝ፣ የሀገር የጀርባ አጥንት የሆነና እንደ ሥራው መጠን ያልተነገረለት ታላቅ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ባቡል ኸይር።”

በማለት ለተቋሙ መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ የተሰማቸውን ደስታና አድናቆት ገልጸዋል።

ባቡል ኸይር በሰብአዊነት፣ በማኅበራዊ ድጋፍና በክህሎት ማበልጸግ ሥራዎቹ ማኅበረሰቡን ለማገልገል የሚያደርገውን ጥረት በቀጣይነት ይቀጥላል።

ባቡል ኸይር ለአቶ ሳምሶን ቢራቱ ለተቋሙ በሰጡት ጊዜ፣ ላደረጉት ጉብኝትና ለገለጹት አድናቆት በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ከልብ ያመሰግናል።

💚 ኸይርን እንሰንቅ! ኑ፣ ከባቡል ኸይር ጋር ለሰብአዊነት እንተባበር።
Tags: #news

Make a Donation

Your support changes lives

Select Amount
$
Pay With
Donation $5.00
Total $5.00
Monthly Amount
$
Pay With
Monthly $10.00
Today $10.00
Secure Protected Tax Deductible

Thank You!

Donation Received

Thank You for Your Generous Donation!

Your support means the world to us and will help transform lives. A confirmation email has been sent to your inbox.

Your Impact
Food Assistance
Education Support
Healthcare
Clean Water
Share Your Generosity
View Projects
Tax Receipt

A tax receipt has been sent to your email address.