0%
Feed the Fasting
Feed the Fasting
Fund Our Daily Feeding Program
Empower Through Education: Support Kality Training Center
Build a Permanent Home for Hope: New HQ Construction
Expand Our Reach: Support Ababa Bekela Feeding Camp
From Beneficiary to Business Owner: Women's Enterprise Fund
Special Appeals
Zekat Appeal
Rebuild Gaza
Serve Humanity
One Time
One Time
Monthly
Yearly
$60
$60
$100
$150
$200
$500
$1000
0
Donation Cart $0.00

Donation Cart

0 items
1 Review Cart
2 Your Info & Payment

Make a Donation

Your support changes lives

Select Amount
$
Pay With
Donation $5.00
Total $5.00
Monthly Amount
$
Pay With
Monthly $10.00
Today $10.00
Secure Protected Tax Deductible

Donor Information

Select Payment Method

Secure Credit Card Payment

You'll be redirected to Stripe's secure payment page to enter your card details.

Other Critical

በአንድ ጊዜ ድጋፍዎ ዘላቂ ምንዳና ትሩፋት የሚያገኙበት ንቅናቄ ቅዳሜ ይጀመራል።

Home Emergencies በአንድ ጊዜ ድጋፍዎ ዘላቂ ምንዳና ትሩፋት የሚያ...
በአንድ ጊዜ ድጋፍዎ ዘላቂ ምንዳና ትሩፋት የሚያገኙበት ንቅናቄ ቅዳሜ ይጀመራል።
Other Critical Severity
Reported By

Admin User

Start Date

11 Jul 2026

Location

Addis Ababa

Situation Overview

የብዙ አቅመ ደካማ ወገኖቻችንን ጓዳ በመሸፈን የብዙሃንን እንባ የጠረገ የሰብዓዊነት ጎጆ ። ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ5000 በላይ ወገኖችን በየቀኑ በመመገብ ስድስት ዓመታት በመዝለቅ በርካቶችን ከድጋፍ ወሳጅነት አላቆ ፣ ራሳቸውን ችለው እንዲቆሙ በማሰልጠንና በማብቃት የስራ እድል እየፈጠረ ፣ በተለይም ለአረጋዊያን እናቶች ፣ ለአካል ጉዳተኞች ፣ ለወላድ አራሶች ፣ ለአረጋዊያን አባቶች እና ባሎቻቸውን በሞት ላጡ እና በከፍተኛ ህመም ላይ ለሚገኙባቸው ሴቶች መሸሸጊያ የሆነ የእናት ጓዳ ነው ባቡል ኸይር። በአንድ በኩል የምገባ አገልግሎት ፣ በሌላ በኩል ራሳቸውን እንዲችሉ በማሰልጠን ስድስት ዓመታትን በመዝለቅ ያለፉትን ሶስት ዓመታት በክራይ ሶስት ዓመታትን ከመንግስት በተረከብነው ውስን መሬት ላይ ብዙዎችን ፀሀይና ብርድ እየተፈራረቀባቸው ሂደቱ እንደቀጠለ ይገኛል። በሌላ በኩል በዘላቂነት 5000 ካሬ መሬት ላይ የባቡል ኸይር የምገባና የአረጋዊያን መጠለያ ሁለገብ ማዕከል ፕሮጀክትን በዘላቂነት እውን ለማድረግ ያስችለን ዘንድ አቅም በፈቀደ መልኩ እየተፍጨረጨርን እንገኛለን። ግንባታው በፎቶው ላይ በምትመለከቱት መልኩ ማድረስ ችለናል። ግንባታውን አሁን ከደረሰበት በላይ ለማድረስና የሚሰጠውን አገልግሎት በይፋ ለማስጀመር ያግዘን ዘንድ እነሆ ነገ ቅዳሜ ይፋዊ የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አማራጮች በይፋ ይጀመራል። እርሶም የአረጋዊያንና የአቅመ ደካሞችን ማረፊያ ዘላቂ ግንባታን እውን በማድረግ የመልካም ስራ ዘመቻ ላይ አቅሞ በፈቀደው ልክ በገንዘብ ፣ በአይነት ፣ በእውቀቶ ፣ መረዳትና ማገዝ በሚችሉ ሁሉ መረጃውን ለሌሎች በማድረስ ጭምር ተሳታፊ እንዲሆኑ ባቡል ኸይር ጥሪውን ያቀርባል።
Fundraising Progress 0%
Raised: $0 Goal: $540,000

5,000

People Affected

$540,000

Funds Needed

1 week ago

Duration

Immediate Needs

ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ኑ ! በቅንነት ወደ መልካምነት!

How We're Responding

Our emergency response teams are on the ground providing lifesaving assistance including:

  • Emergency food and water distribution
  • Medical supplies and healthcare services
  • Emergency shelter and essential items
  • Psychosocial support for affected families

Support This Emergency

Your donation will provide immediate relief to those affected.

Donate Now

Spread the Word

Share this emergency with your network to amplify our reach.

Share Now

Thank You!

Donation Received

Thank You for Your Generous Donation!

Your support means the world to us and will help transform lives. A confirmation email has been sent to your inbox.

Your Impact
Food Assistance
Education Support
Healthcare
Clean Water
Share Your Generosity
View Projects
Tax Receipt

A tax receipt has been sent to your email address.